Internally Displaced People
$6,560
Raised
16
Donations
No
Deadline
እኔም ለወገኔ በኦማሃ ነብራስካ (Omaha Nebraska USA)

Solomon Reta
Created Dec 26, 2021 |
Omaha Nebraska USA
7%
$100,000
Raised
Donations
Deadline
በጦርነቱ ምክንያት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን ለመርዳት።
በጦርነቱ የደረሰው ጉዳት ከባድ ስለሆነ ትምህርት ቤቶች ፈርሰዋል፡፡ ሆስፒታሎች ወድመዋል፡፡ቤተ-ክርስቲያኖች ተቃጥለዋል፡፡ መስጊዶች ጋይተዋል፡፡ ወገን በሀዘን ውስጥ ነው፡፡ ሕፃአናት እና እናቶች የሚበሉትና የሚጠጡት የላቸውም፡፡ ሕሙማን የሚታከሙበት ሆስፒታልና መድኃኒት አያገኙም፡፡ አረጋዊያን እና አካል ጉዳተኞች ሰብአዊ ድጋፍ አጥተዋል፡፡ ስለዚህ የእኛ የወገን ድጋፍና እርዳታ አስፈላጊነት አያጠያይቅም፡የተለመደ አስተዋጽአችንን አጠናክረን እንቀጥልበት፡፡ የሁላችንን ርብርብ ስለሚጠይቅ ያቅማችንን በማድረግ ከወገኖቻችን እና ከሃገራችን ጎን በመቆም አጋርነታችንን በተግባር እናሳይ።

-
Helen Hailu
$200 -
Yalem Teshome
$100 -
Tibebe Wolde
$1,000 -
biset
$500 -
Fatuma Tessema
$300 -
Ashenafi
$150 -
Tigist
$300 -
Berhanu Worknhe
$1,000 -
Elizabete Worknhe
$1,000 -
Wolde Wogga
$200
No results have been found
Latest Donations
-
Helen Hailu
$200 -
Yalem Teshome
$100 -
Tibebe Wolde
$1,000 -
biset
$500 -
Fatuma Tessema
$300 -
Ashenafi
$150 -
Tigist
$300 -
Berhanu Worknhe
$1,000 -
Elizabete Worknhe
$1,000 -
Wolde Wogga
$200