
Internally Displaced People
$3,848
Raised
17
Donations
No
Deadline
በኮሎራዶ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለሀገርና ለወገን የእርዳታ ጥሪ ደራሾች

Eyezon Colorado
Created Jan 17, 2022 |
Colorado, United States of America
3%
$150,000
Raised
Donations
Deadline
የእርዳታ ማሰባሰቡ አላማ፡ የተፈጥሮም ሆነ የሰው ሰራሽ አደጋ ሲያጋጥም ለወገን መድረስ ለኢትዮጵያውያን አዲስ ነገር ባይሆንም አሁን ሀገራችንና ወገናችንን የገጠመው አደጋ ግን በአይነቱም ሆነ በይዘቱ እስካሁን ካጋጠሙን ችግሮች ሁሉ የከፋ በመሆኑ. ይህንን ችግር ለመቋቋም የሁላችንን የጋራ ጥረትና ትብብር ይጠይቃል. በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በአማራና የአፋር ክልሎች ትህነግ በፈጸመው ወረራ የተነሳ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው ለተመጽዋችነት የተዳረጉ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ወገኖቻችንን ለመርዳትና በማከታተልም ወደ ሰላማዊ ኑሮአቸው በመመለስ እንደገና ሕይወታቸውን መምራት የሚችሉበትን ሁኔታ ለመፍጠር በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ እየተደረገ የሚገኘውን እርዳታ የማሰባሰብ እንቅስቃሴ ለማገዝና ፤በተጨማሪም ደግሞ በጦርነቱ የፈራረሱን የተለያዩ የልማት ተቋሞች መልሶ በመገንባት ለማሕበረሰቡ እንደገና አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ ለማድረግ በኮሎራዶ የምንኖር ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን በተሻለ ሁኔታ በማስተባበር እያደረግን ያለውን የገንዘብና የቁሳ ቁስ እርዳታ የበለጠ አጠናክረን በመቀጠል ወገኖቻችንና ሀገራችን ላቀረቡልን የድረሱልን ጥሪ አጥጋቢ ምላሽ በመስጠት የሚጠበቅብንን ግዴታ ለመወጣት ነው.
Contact:
Email: [email protected]
Phone: 303.547.0900. 720.261.9960. 303.517.1303. 720.2171492
Contact:
Email: [email protected]
Phone: 303.547.0900. 720.261.9960. 303.517.1303. 720.2171492
-
Anonymous
$30 -
Anonymous
$30My monthly contribution
-
Anonymous
$100Ethiopia, egezeabher yeredash
-
Anonymous
$100 -
Rahel C Nadd
$150Ethiopia will prevail!!
-
Anonymous
$100Bertu, Egezeabher yeredan.
-
saron
$8 -
Anonymous
$30My monthly contribution
-
Ephriem
$50 -
Genet Gebeye
$50
No results have been found
Latest Donations
-
Anonymous
$30 -
Anonymous
$30My monthly contribution
-
Anonymous
$100Ethiopia, egezeabher yeredash
-
Anonymous
$100 -
Rahel C Nadd
$150Ethiopia will prevail!!
-
Anonymous
$100Bertu, Egezeabher yeredan.
-
saron
$8 -
Anonymous
$30My monthly contribution
-
Ephriem
$50 -
Genet Gebeye
$50